የኤደን ስጦታ Nile The Gift of Eden

የኤደን ስጦታ
አንዱዓለም በቀለ(ሰዊስ 2013)
Andualem19@yahoo.com
ግሪኮች ናይሎስ..ብለዉ ቢሰይሙህ፣
አኒል አኒል…ብሎ አረብ ቢያሞካሽህ፣
ኢታሩ “ታለቅ ወንዝ“…ሃፒ ሃፒ አሉህ፣
ደስታ ቢያገኙብህ………………..
ጥንት ግብጻዊያን…ህይወት ቢዘሩብህ፤
በሰላሳ ስሞች…ቢጠሩ ቢያጅቡህ፣
ዓባይ የኛን ዓባይ…እኛ መች አጣንህ፤
ከላይ ከከፍታ…ቁልቁል ተወርዉረህ፣
ከአለት ተጋጭተህ…ጢስ ሆነህ ተነስተህ፣
በፏፏቴህ ዜማ…ልዩ ድምጽ አዉጥተህ፣
ንገራቸዉ … Read More